One Ethiopia
Friday, February 20, 2015
የቀኝ ጌታ ዮፍታዊ ንጉሴ ትንብታዊ ግጥም
ማሽላና ስንዴ በአንድ አብረን ስንቆላ
እያረረ ሳቀ የባህር ማሽላ
ክሰል የሚሆኑ ብዙ እንጨቶች ሳሉ
ዝግባ ለምን ይሆን ይቆረጥ የሚሉ
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment