Wednesday, February 18, 2015

የህውሀት የ40 ዓመት ጉዞ

ብሶት የወለደው የወያኔ መንግስ እነሆ 40 ዓመት ሆነው 16ቱን ዓመት በትጥቅ  ትግል ቀሪውን  24 ዓመት ደሞ አገር,,,,,,,,,,,,᎓᎓ ወያኔ ትጥቅ ትግል የጀመረበት ዋነኛ መንስኤ የትግራይ ህዝብ ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለየ መልኩ ስለተጨቆነ ትግራይን መገንጠል በሚል ነበር ጫካ የገቡት በለስ ቀንቷቸውም ኢትዮጵያን የምታክል ሀገር ለማስተዳደር(ለመግዛት)በቁ ወያኔም ስልጣኑን ለማራዘም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይህ ነው የማይባል ጭካኔ በማድረሰ ላይ ነው ከብዙ በጥቂቱ ገበሬውን ከገዛ መሬቱ ላይ አባሮ መሬቱን ለአረብና ለህንዶች መሸጥ በወታደሩ ውስጥ ያንድ ብሄር በበላይነት እንዲነግስ ማድረግ ሀገ መንግስቱ በፈቀደው መሰረት የሜጽፉትን ጋዜጠኞችን አሸባሬ በሜል ስም ማሰር ከስር የተረፉትንም  ደሞ ከሀገር እንዲሰደዱ ማድረግ የኑሮ ውድነት ከለት እለት መጨመር የተቃዋሚ ሀይሎችን  በጠላት ጎራ መፈረጅ በጋምቤላ፣በአፋር፣በሱማልያ ክልሎች ላይ ነዋሪው የመኖር ዋስትና ማጣት ይህ ሁሉ ችግሮች እያለ ወያኔ ግን ዘንድሮም እድገት ላይ ነን ይሉናል ለኢትዮጵያ ከኛ ወድያ የሚያውቅላት ላሳር ይሉናል᎓᎓ወያኔን(ኢህአዲግ)መጠየቅ የምፈልገው ቢኖር ይህ ሁሉ ችግሮች ብሶት የወለደው ትውልድ አይኖርም ብለው ያስቡ ይሆን??

















No comments:

Post a Comment